የአለም አትሌቲክስ ከ2030 ጀምሮ “የአለም አትሌቲክስ ማራቶን ሻምፒዮና” በማዘጋጀት ለወደፊቱ የረጅም ርቀት ሩጫ ትልቅ ነገርን አሰናድቷል።
ማራቶን በ2027 እና 2029 የአለም አትሌቲክስ ውድድሮች ላይ እንደ አንዱ የውድድር አይነት ሆኖ የሚቀጥል ቢሆንም፣ ከ2030 ጀምሮ ግን ወደ ራሱ ገለልተኛ ሻምፒዮና ይሸጋገራል። ከ2031 ጀምሮ ማራቶንም ሆነ ማንኛውም ሌላ የጎዳና ላይ ሩጫ በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውስጥ አይካተትም።
የአለም አትሌቲክስ እና የግሪክ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (SEGAS) የአቴንስ ማራቶንን ወደ ከፍተኛው የጎዳና ላይ ሩጫ ደረጃ ለማሳደግ ተስማምተዋል።
Brook Genene
Dr. Brook Genene is an Addis Ababa-based medical doctor, sports journalist, and broadcast analyst who has built a unique career bridging sports medicine with investigative football coverage in Ethiopia. Starting in 2017 with Soccer Ethiopia, he pioneered the "Soccer Medical" column to educate audiences on athlete health while reporting on the Ethiopian Premier League, women's football, and youth national teams. As his career expanded into broadcast commentary and long-form "Sport Biz" features for outlets like the Ethiopian Business Review, Tila Fok, and Geeska, his work became defined by looking beyond match results to examine the structural issues shaping the Ethiopian game, including stadium infrastructure deficits, youth academy gaps, and club commercialization.
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በመምረጥ ውሳኔ አሳልፏል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በአሁኑ ወቅት የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆነው…
ኒኮ ዋልተማደ- በወሳኝ ሰአት የተገኘ አጥቂ
የጀርመን ብሄራዊ ቡድን የ2014ቱን የአለም ዋንጫ ካሸነፉ ማግስት አንድ ከባድ ነገርን መጋፈጥ ነበረባቸው:: ኑሮ ያለድንቁ አጥቂ ሚሮስላቭ ክሎዘ! በአሁኑ ሰአት በጀርመን ሁለተኛ ዲቪዚዮን የቡንደስሊጋ ዋንጫን ብዙ ጊዜ በማሸነፍ ሁለተኛ ላይ…