አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ።

  • News
  • September 20, 2021
  • 0 Comments

(እግር ኳስ ፌዴሬሽን)

(ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን)

ለካታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ከዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ በቀጣይ የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለምታደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፤ የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም የፊታችን ረቡዕ መስከረም 12/2014ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት የሚያደርጉ ሲሆን፤ የቡድኑ አባላት የተለያዩ የጤና ምርመራዎችን ካደረጉ በኋላ ዝግጅታቸውን ከመስከረም 14/2014ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ የሚያከናውኑ ይሆናል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።

ግብ ጠባቂዎች


  1. ተክለማሪያም ሻንቆ——–ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
  2. ጀማል ጣሰው———- አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
  3. ፋሲል ገ/ሚካኤል —–ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ

ተከላካዮች


  1. አስራት ቱንጆ ———- ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
  2. ሱሌማን ሀሚድ——– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  3. ረመዳን የሱፍ ———-ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
  4. ደስታ ዮሀንስ———— ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
  5. ያሬድ ባዬህ————- ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
  6. አስቻለው ተመነ——— ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
  7. ምኞት ደበበ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  8. መናፍ አወል———ባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ

አማካዮች


  1. አማኑኤል ዮሀንስ——–ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
  2. ይሁን እንዳሻው——–ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
  3. ጋቶች ፓኖም ———-ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  4. መሱድ መሀመድ——– ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
  5. ሱራፌል ዳኛቸው——– ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
  6. ታፈሰ ሰለሞን———– ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
  7. ሽመክት ጉግሳ———- ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
  8. ሽመልስ በቀለ———– ኤል ጉና እግር ኳስ ክለብ

አጥቂዎች


  1. አማኑኤል ገ/ሚካኤል—ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  2. ጌታነህ ከበደ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ
  3. አቤል ያለው ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ
  4. ቸርነት ጉግሳ———- ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
  5. መስፍን ታፈሰ———– ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
  6. አቡበከር ናስር ———— ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ

Girmachew Kebede

Related Posts

St. George wins the City Cup 

Ethiopia’s oldest and most successful club St. George have added another trophy to their cabinet by winning the 19th edition of the Addis Ababa City Cup. This is the club’s…

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

© Getty Images ኢትዮጵያዊቷ ሐዊ ፈይሳ በባንክ ኦፍ አሜሪካ ቺካጎ ማራቶን ባለድል ሆናለች። መገርቱ አለሙ ደግሞ በሁለተኛነት አጠናቅቃለች። ሐዊ ውድድሩን ያሸነፈችበት ጊዜ 2:14:56 ሲሆን የግሏ ምርጥ ሰዓት ነው።  የዓለም ማራቶን ሜጀር…

Leave a Reply

You Missed

St. George wins the City Cup 

St. George wins the City Cup 

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ