
ከመስከረም 15 – 30/ 2014 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን የደቡብ ሱዳኑ ተጋባዥ ክለብ በምድብ አንድ ይወዳደራል::
ምድብ አንድ
- ኢትዮጵያ ቡና
- አዲስ አበባ ከተማ
- መከላከያ
- ሙኑኪ (ደቡብ ሱዳን-የውጭ ሀገር ተጋባዥ)
ምድብ ሁለት
- ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ባህር ዳር ከተማ
- ፋሲል ከነማ
- አዳማ ከተማ

ውድድሩ ለተመልካች ክፍት ይሆናል:: የስታዲየም መግቢያ የቲኬት ዋጋም ታውቋል::
- ክቡር ትሪቡን 500ብር
- ጥላ ፎቅ 300 ብር
- ከማን አንሼ 200 ብር
- ሌሎች መቀመጫዎች 100 ብር ዋጋ ተቆርጦላቸዋል::