Sudden Cardiac Arrest- አደገኛው ህመም በስፖርቱ አለም
በስፖርቱ አለም ከሚያጋጥሙ ድንገተኛ ህመሞች መካከል sudden cardiac arrest ይጠቀሳል:: ይህ ህመም ያለምንም ስሜት ወይም ማስጠንቀቂያ በድንገት ከመከሰቱ በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ህይወትን አደጋ ላይ መጣሉ አሳሳቢ አድርጎታል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህም…
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ 1)
በረከት ፀጋዬ 33ተኛው ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ በካሜሩን አስተናጋጅነት ከጥር 1-29 ይካሄዳል። አስተናጋጇ ሃገር ዋንጫውን በሃገራቸው ለማስቀረት ይፈልጋሉ። ለ33 ጨዋታዎች ያህል ያለመሸነፍ ጉዞ ላይ ያሉትና የወቅቱ የአፍሪካ ሻምፒዮኖች አልጄሪያ ቢያንስ…
ሮናልዶ – የኦሌ ‹‹የታክቲክ ፈተና ››
(ከአትሌቲክ የተወሰደ) በአቤል ጀቤሳ ማንቸስተር ዩናይትድ በሌስተር ሲቲ 4 ለ 2 መሸነፉ ላይ ላዩን ሲያዩት እንግዳ ውጤት ይመስላል ፡፡ በአብዛኛው የጨዋታው ክፍለ ጊዜ 1ለ1 እንደነበሩ አትዘንጉ ፡፡ ሁለቱም ቡድኖች በጨዋታው…
ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል:: ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል:: የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ።
(እግር ኳስ ፌዴሬሽን) ለካታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ከዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ በቀጣይ የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለምታደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
ከመስከረም 15 – 30/ 2014 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን የደቡብ ሱዳኑ ተጋባዥ ክለብ በምድብ አንድ ይወዳደራል:: ምድብ አንድ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ…







