ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች ለምን በአውሮፓ አይጫወቱም?

በልኡል ታደሰ በፎቶው እና በሞሀመድ ሳላህ ማሊያ ምክንያቶች አስቻለው ታመነ የሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህንን ልለፈው እና አንድ የግል አስተያየቴን ልግለፅ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበሉ ድንቅ ተጨዋች ነው/ነበር። አስቻለው በተለይ በደደቢት…

ስለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥቂት ነጥቦች

በልኡል ታደሰ ሌላ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ። ሌላ አሳቃቂ ሽንፈት። የእግር ኳሳችንን ያልተደበቀ ገመና ዳግም ይፋ ያደረገ ሽንፈት። ተመሳሳይ ድክመት። የማይቀየር ማንነት። የተቀየረ ነገር ካለም ቡድኑ እና ሽንፈቶቹ ያገኙት ለመረሳት…

አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ የ2.8 ሚሊዮን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት።

(ስፖርት ኮሚሽን) በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ የ2.8 ሚሊዮን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበርክቶለታል ። አትሌት…