አዲሱ የአሎንሶ አብዮት; የጨዋታ ቁጥጥር እና ከኳስ ውጪ የተጨዋቾች ሚና

ከላይ የተጠቀሱት ሃሳቦች አውሮፓ ውስጥ ላሉ ታላላቅ ክለቦች እና አሰልጣኞቻቸው አዲስ ነገር አይደሉም:: በእግርኳስ ከፍ ባለው ልህቀት ደረጃ ላይ የደረሱ አሰልጣኞች ዋነኛ አላማቸው የጨዋታውን አካሄድ መቆጣጠር ነው:: ይህም ተጋጣሚን አጨዋወቱን…

የጆዜ ሞሪኒሆ አስገራሚ ለውጥ

2009/10 የቻምፕየንስ ሊግ አሽናፊ የጣልያኑ ኢንቴር ነበሩ:: በፍፃሜውም ባየርን ሚውኒክን በማሸነፍ ባለጆሮውን ዋንጫ ከፍ አድርገዋል:: ለጀርመናውያኑ ንቀት አይምሰልና የውድድሩ ወሳኝ ምዕራፍ ግን ግማሽ ፍፃሜው ነበር:: ኢንቴር ከ ባርሴሎና:: የቀድሞ ወዳጆችን…

Low-block አጨዋወት ስልት ምንድነው? 

ብዙ ጊዜ የlow-block ቡድኖች እየተባለ ሲነገር ይሰማል:: የዚህ አጨዋወት ዋና አላማ መከላከልን ቅድሚያ የሰጠ ለማለት እንደሆነ ግልፅ ነው::  ግን low block ለተወሰኑ ቡድኖች ብቻ የሚሰጥ ባህሪይ ነው? ከኳስ ውጪ ያሉ…

‘ቻናሎችን’ መዝጋት

Channels and closing them (በተለምዶ->መዝጋት) Channel በብሪቲሾቹ እንግሊዝኛ ቦይ የሚለውን ፍቺ ይይዛል:: ውሃ ያለገደብ የሚወርድበት መንገድ እንደማለት ነው:: በእግርኳሱም ይህንኑ ሃሳብ በመዋስ የሜዳ ላይ ቦዮችን ማግኘት ይቻላል:: የተጋጣሚ ተጨዋቾችን አደራደር…

ኤልክላሲኮ; የሬያል ማድሪድ ውሳኔዎች እና ያስከተሉት ውጤት

የስፔን የክለብ እግርኳስ ታላቁ ፍልሚያ ተደርጓል። በሊጉ የዋንጫ ፉክክር አሸናፊውን ይጠቁማል ተብሎ የተጠበቀው ጨዋታ በ ባርሴሎና የበላይነት ተደምድሟል። ብዙ ክስተቶችን ባስተናገደው ይህ ጨዋታ የ ሬያል ማድሪድን ታክቲካዊ አቀራረብ እና በጨዋታ…

ሌስተር ሲቲ ከ አርሴናል: የትሮሳርድ ልዩ ሚና እና የሌስተር ሲቲ ምላሽ

አርሴናል ወደ ኪንግ ፓወር ስቴድየም ተጉዞ ሌስተር ሲቲን በማሸነፍ በዋንጫው ፉክክር መሪነቱን ያስቀጠለበት ሦስት ነጥብ ማግኘት ችሏል። ሁለተኛው አጋማሽ ጅማሬ ላይ በማርቲኔሊ  ብቸኛ ጎል ጨዋታውን ማሸነፍ የቻሉት መድፈኞቹ በጨዋታው ከወትሮው…

የካሳሜሮ አስደናቂ የእግር ኳስ ጉዞ

የሬያል ማድሪድ ሃላፊዎች ከ ብራዚል የመጣው ደቃቃ ጠይም ልጅ ፊት ተቀምጠዋል። የውሰት ውሉን ፊርማ ተፈራርሞ ለ ሪያል ማድሪድ ካስቲያ(ሁለተኛ ቡድን) ለመጫወት ተስማምቷል። ምን እንደሚሰማው ጠየቁት፤ “አምስት ጨዋታዎችን ለዋናው ቡድን እንድጫወት እድል ስጡኝ እና ብቃቴን ታዩታላቹ፣ መጫወት…