ጆን ቴሪ በቼልሲ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ምርጫ ማዘኑን ገልጿል
የቀድሞው የቼልሲ የመሀል ተከላካይ ጆን ቴሪ ጥር ላይ በተሰናበቱት አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ምትክ የጊዜያዊ አሰልጣኝነት እድል ባለማግኘቱ ደስተኛ እንዳልሆነ ገልጿል፡፡ ጆን ቴሪ በቼልሲ አካዳሚ በበጎ ፈቃድ አሰልጣኝነት በወር ሁለት ቀን…
ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች
በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች ነው፣ ይህም የአገሪቱንዘመናዊ እና የተለያየ የእግር ኳስ መሠረተ ልማት አጉልቶ ያሳያል። ቀጣዩ አጭር ዳሰሳ ለውድድሩ…
የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ
በበረከት ጸጋዬ 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 10/2018) በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የወቅቱ ሻምፒዮን አይቮሪኮስት :ደቡብ አፍሪካ እና መሰል ሀገራት ከሚቀጥለው አመት የፊፋ የአለም ዋንጫ ቀደም ብለው በአህጉራዊ ውድድሩ…
ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ?
ግብጻዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞ ሳላህ ከሊዲሱ ጨዋታ መልስ በሰጠው አስተያየት መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል፡፡ “ 90 ደቂቃ ሙሉ ተጠባባቂ ወንበር ላይ መሆኔን ላምን አልችልም፡፡ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ ነው ይህ…
ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች
የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በወንዶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከአስተናጋጇ ዩጋንዳ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቆ በመለያ ምቶች…
በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች
የካፍ ከ15 ዓመት በታች የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ሻምፕዮና የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፍፃሜው ትፋለማለች። በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሦስተኛ ቀን ውሎውን በመጨረሻ የምድብ እና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…
ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በተደረገው የሴካፋ የማጣሪያ ውድድር ሶስተኛ ሆኖ ጨርሷል። በደረጃ ጨዋታው ኬንያን 3-0 ያሸነፉት ቀይ ቀበሮዎቹ በቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት በሞሮኮ ለሚደረገው የካፍ ከ17…
ለ25 ዓመታት የተገነባ ራዕይ:- ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ብሄራዊ ፋይዳው
(በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ) የ25ኛ ዓመቱን ያከበረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባለፈው ዕሁድ በደመቀ እና በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። የዚህ ተቋም የ25 ዓመት ጉዞው ብሄራዊ አንድምታ ጥልቅ እና ዘርፈ ብዙ ነው። ታሪካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣…
“ተጫዋቾቼ እንዲጣሉ እፈልጋለሁ” ዴቪድ ሞይስ
ሰኞ ምሽት በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኤቨርተን ማንችስተር ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፈዋል:: በዚህ ጨዋታ ትኩረት የሳበው ክስተት የኢድሪሳ ጋና ጌይ ቀይ ካርድ ነበር:: ሴኔጋላዊው አማካይ የቡድን አጋሩ የሆነውን…
ይስማው ድሉ እና መልክናት ውዱ የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር አሸነፉ
ይስማው ከሁለቱ አሸናፊዎች የበለጠ አሳማኝ የነበረ ሲሆን ፤ ውድድሩን በ28 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ አጠናቋል። ይህም በ2006 ዓ.ም በድሪባ መርጋ ከተመዘገበው የውድድሩ ሪከርድ (28፡16) በ9 ሰከንድ ብቻ ዘግይቶ አጠናቋል። ይህ ድሉ…












