በታላላቆቹ የአውሮፓ ሊጎች ግቦችን እያመረቱ ያሉ አምስት ተጫዋቾች
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአምስቱ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች ከዚህ በፊት በግብ አስቆጣሪነታቸው የሚታወቁት ተጫዋቾች አሁንም ግብ ማምረታቸውን ቀጥለውበታል፡፡ እንደሀሪ ኬን ፤ አርሊንግ ሀላንድ እና ኪሊያን ምባፔ ያሉ ተጫዋቾች በርካታ ግቦችን በማስቆጠር…
አዲሱ የአሎንሶ አብዮት; የጨዋታ ቁጥጥር እና ከኳስ ውጪ የተጨዋቾች ሚና
ከላይ የተጠቀሱት ሃሳቦች አውሮፓ ውስጥ ላሉ ታላላቅ ክለቦች እና አሰልጣኞቻቸው አዲስ ነገር አይደሉም:: በእግርኳስ ከፍ ባለው ልህቀት ደረጃ ላይ የደረሱ አሰልጣኞች ዋነኛ አላማቸው የጨዋታውን አካሄድ መቆጣጠር ነው:: ይህም ተጋጣሚን አጨዋወቱን…
በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዙሪያ የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ምን ይላል?
ከአራት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን “የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ” በሚል በኢትዮጵያ ዋንጫ ያገኘው ድል ተሰርዞ በፎርፌ እንዲሽነፍ እና የቀጣዩ የውድድር ዘመን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ትዝብት፡ አርሰናል ለምን ብዙ ጎሎች አይቆጠሩበትም?
አርሰናል ከትልልቆቹ ቡድኖች የሚለይበት አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል። አብዛኛዎቹ ቡድኖች በጥልቀት በሚከላከሉበት ወቅት ቢያንስ የአንድ ወይም የሁለት ተጫዋቾችን የመከላከል ጫናን ያቀሉላቸዋል። በጥልቀት በሚከላከሉበት ጊዜ 9+1 ወይም 8+2 ሊባል ይችላል። ይህ…
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ድህረ ጨዋታ ሀሳቦች
written by Leoul Tadesse የዘንድሮ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ለእኩል የቀረበ እድል ያላቸውን ቡድኖችን አገናኝቷል። አራቱም ቡድኖች የተለያየ የአጨዋወት ማንነት ያላቸው ቡድኖች መሆናቸውም ጨዋታዎቹን አጓጊ ያደርጋቸዋል። ተፋላሚዎቹን የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር…
ሪያል ማድሪድ ከአርሰናል: ቅድመ ጨዋታ ነጥቦች
በዛሬው ጨዋታ አርሰናል ከታክቲካዊ ነገሮች በላይ ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያስፈልገው ይመስለኛል።̏ ቀጣዩን የምፅፈው ዳኞች ለማድሪድ ያደላሉ ለማለት አይደለም። ሆኖም ትልልቆቹ ቡድኖች በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የ50፣ 50 የዳኛ ውሳኔዎች…
Low-block አጨዋወት ስልት ምንድነው?
ብዙ ጊዜ የlow-block ቡድኖች እየተባለ ሲነገር ይሰማል:: የዚህ አጨዋወት ዋና አላማ መከላከልን ቅድሚያ የሰጠ ለማለት እንደሆነ ግልፅ ነው:: ግን low block ለተወሰኑ ቡድኖች ብቻ የሚሰጥ ባህሪይ ነው? ከኳስ ውጪ ያሉ…
‘ቻናሎችን’ መዝጋት
Channels and closing them (በተለምዶ->መዝጋት) Channel በብሪቲሾቹ እንግሊዝኛ ቦይ የሚለውን ፍቺ ይይዛል:: ውሃ ያለገደብ የሚወርድበት መንገድ እንደማለት ነው:: በእግርኳሱም ይህንኑ ሃሳብ በመዋስ የሜዳ ላይ ቦዮችን ማግኘት ይቻላል:: የተጋጣሚ ተጨዋቾችን አደራደር…
ታሪክ የሰሩት ሌቨርኩሰን
ጥቅምት 2022 ላይ ባየር ሌቨርኩሰን ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ ነበረባቸው፡፡ በስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ጄራልዶ ሲየዋኔ ስር ውጤታማ ባለመሆናቸው ለመለያየት ወሰኑ፡፡ በወቅቱም ምርጫቸው ያደረጉት ወጣቱን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶን ነበር፡፡ አሎንሶ በሪያል ሶሲዬዳድ…
Dubai Marathon 2024: Three Talking Points
Dubai, 05, Jan, 2024. The 23rd edition of the Dubai Marathon, one of the first Gold-label marathons of the calendar year, will take place on January 07, 2023. 20,000 runners…















