በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዙሪያ የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ምን ይላል?

ከአራት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን “የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ” በሚል በኢትዮጵያ ዋንጫ ያገኘው ድል ተሰርዞ በፎርፌ እንዲሽነፍ እና የቀጣዩ የውድድር ዘመን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…

ሊቨርፑል ወደ’ንግስናው’ ተመልሷል

“My greatest challenge is not what’s happening at the moment, my greatest challenge was knocking Liverpool right off their f*g perch. And you can print that” ይህን ያሉት ሰር አሌክስ…

ታሪክ የሰሩት ሌቨርኩሰን

ጥቅምት 2022 ላይ ባየር ሌቨርኩሰን ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ ነበረባቸው፡፡ በስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ጄራልዶ ሲየዋኔ ስር ውጤታማ ባለመሆናቸው ለመለያየት ወሰኑ፡፡ በወቅቱም ምርጫቸው ያደረጉት ወጣቱን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶን ነበር፡፡ አሎንሶ በሪያል ሶሲዬዳድ…

Nutrition በእግር ኳስ

በተጫዋቾች ሊተገበር የሚገባውን የአመጋገብ ስርአት በተመለከተ ከስነ-ምግብ ባለሙያው ዳንኤል ክብረት ጋር ቆይታ አድርገናል:: ዳንኤል በስነ-ምግብ የዶክትሬት እጩ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና መቻል ክለብ የስነ-ምግብ አማካሪ ነው::

Sudden Cardiac Arrest- አደገኛው ህመም በስፖርቱ አለም

በስፖርቱ አለም ከሚያጋጥሙ ድንገተኛ ህመሞች መካከል sudden cardiac arrest ይጠቀሳል:: ይህ ህመም ያለምንም ስሜት ወይም ማስጠንቀቂያ በድንገት ከመከሰቱ በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ህይወትን አደጋ ላይ መጣሉ አሳሳቢ አድርጎታል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህም…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቀጣይ እጣ ፈንታ ምንድን ነው?

ዋልያዎቹ በ4 ነጥብ ከምድባቸው መጨረሻ በማጠናቀቅ አይቮሪ ኮስት ለምታዘጋጀው አፍሪካ ዋንጫ ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ በሀገር ውስጥ ጨዋታን ለማድረግ ያልታደለው ብሄራዊ ቡድን በሜዳም ከሜዳ ውጭም በርካታ ፈተናዎች እየገጠሙት ይገኛሉ፡፡ Picture- Ethiopian…

ኤልክላሲኮ; የሬያል ማድሪድ ውሳኔዎች እና ያስከተሉት ውጤት

የስፔን የክለብ እግርኳስ ታላቁ ፍልሚያ ተደርጓል። በሊጉ የዋንጫ ፉክክር አሸናፊውን ይጠቁማል ተብሎ የተጠበቀው ጨዋታ በ ባርሴሎና የበላይነት ተደምድሟል። ብዙ ክስተቶችን ባስተናገደው ይህ ጨዋታ የ ሬያል ማድሪድን ታክቲካዊ አቀራረብ እና በጨዋታ…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ ስድስት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ ስድስት ቱኒዝያ፣ ማሊ፣ ሞሪታንያ፣ ጋምቢያ ቱኒዝያ ● ተሳትፎ፡ 20ኛ ጊዜ ● ምርጥ ውጤት፡ ሻምፒዮን (2004) ● አሰልጣኝ፡ ሞንድሄር ኬባይር ● ኮከብ ተጨዋች፡ ሃኒባል መጅብሪ ምን ይጠብቃሉ፡ የአለም…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ አምስት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ አምስት አልጄሪያ፣ ሴራሊዮን፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ አይቮሪኮስት  አልጄሪያ  ተሳትፎ: 19ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት፡ ሻምፒዮን (1990፣2019) አሰልጣኝ፡ ጀማል ቤልማዲ ኮከብ ተጫዋች፡ ሪያድ ማህሬዝ ምን ይጠብቃሉ፡ አልጄሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ክብራቸውን ለማስጠበቅ ብቻ…