ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።

በወንዶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከአስተናጋጇ ዩጋንዳ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቆ በመለያ ምቶች ዩጋንዳ 3-1 ስታሸንፍ በሴቶች ፍጻሜ ኢትዮጵያ ከ ታንዛንያ በተመሳሳይ ያለ ግብ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ አጠናቀው በመለያ ምቶች ታንዛንያ 5-4 ማሸነፍ ችላለች።

  • Brook Genene

    Brook is a football writer who focuses on sports injuries. He has previously written on local sports for Soccer Ethiopia and Ethiopian Business Review magazine.

    Related Posts

    የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

    በበረከት ጸጋዬ 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 10/2018) በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የወቅቱ ሻምፒዮን አይቮሪኮስት :ደቡብ አፍሪካ እና መሰል ሀገራት ከሚቀጥለው አመት የፊፋ የአለም ዋንጫ ቀደም ብለው በአህጉራዊ ውድድሩ…

    ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

    ግብጻዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞ ሳላህ ከሊዲሱ ጨዋታ መልስ በሰጠው አስተያየት መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል፡፡  “ 90 ደቂቃ ሙሉ ተጠባባቂ ወንበር ላይ መሆኔን ላምን አልችልም፡፡ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ ነው ይህ…

    You Missed

    የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

    የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

    ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

    ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

    ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

    ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

    Qatar to build 11 running tracks in 11 countries

    Qatar to build 11 running tracks in 11 countries

    በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

    በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

    ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ

    ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ