ታሪክ የሰሩት ሌቨርኩሰን

ጥቅምት 2022 ላይ ባየር ሌቨርኩሰን ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ ነበረባቸው፡፡ በስዊዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ጄራልዶ ሲየዋኔ ስር ውጤታማ ባለመሆናቸው ለመለያየት ወሰኑ፡፡ በወቅቱም ምርጫቸው ያደረጉት ወጣቱን አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶን ነበር፡፡ አሎንሶ በሪያል ሶሲዬዳድ…