ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች
© Getty Images ኢትዮጵያዊቷ ሐዊ ፈይሳ በባንክ ኦፍ አሜሪካ ቺካጎ ማራቶን ባለድል ሆናለች። መገርቱ አለሙ ደግሞ በሁለተኛነት አጠናቅቃለች። ሐዊ ውድድሩን ያሸነፈችበት ጊዜ 2:14:56 ሲሆን የግሏ ምርጥ ሰዓት ነው። የዓለም ማራቶን ሜጀር…
Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon
Ten years ago, before the birth of ‘super shoes’, a teenaged Shure Demise surprised the world with an extraordinary marathon record of 2 hours 20 minutes and 59 seconds. At…
የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ
የ2025 አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ የዘንድሮ የክብር ተሸላሚዎች ታውቀዋል። ይህ አመታዊ የእውቅና ሽልማት ስነ ስርአት በሙያቸው ታላቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን ለማክበር የሚሰናዳ ነው። በየአመቱ ከስፖርት፣ ከስነ ጥበብና ከቢዝነስ ዘርፎች ለማህበረሰቦቻቸው ላበረከቱት…
በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዙሪያ የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ምን ይላል?
ከአራት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን “የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ” በሚል በኢትዮጵያ ዋንጫ ያገኘው ድል ተሰርዞ በፎርፌ እንዲሽነፍ እና የቀጣዩ የውድድር ዘመን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ሮናልዶ – የኦሌ ‹‹የታክቲክ ፈተና ››
(ከአትሌቲክ የተወሰደ) በአቤል ጀቤሳ ማንቸስተር ዩናይትድ በሌስተር ሲቲ 4 ለ 2 መሸነፉ ላይ ላዩን ሲያዩት እንግዳ ውጤት ይመስላል ፡፡ በአብዛኛው የጨዋታው ክፍለ ጊዜ 1ለ1 እንደነበሩ አትዘንጉ ፡፡ ሁለቱም ቡድኖች በጨዋታው…
ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል:: ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል:: የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል…
ለኤሊት የጨዋታ አመራሮች የኢንተርናሽናል ዳኝነት ደረጃ ፈተና ተሰጠ
(እግር ኳስ ፌዴሬሽን) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማትና አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት ከዳኞች ልማት ኮሚቴ ጋር በመቀናጀት በ2022 የውድድር ዘመን በኢንተርናሽናል ደረጃ እግር ኳስን መምራት የሚችሉ ዳኞችን ለመለየት ለ12 ኤሊት ወንዶችና…