(እግር ኳስ ፌዴሬሽን)

ለካታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ከዚምባብዌ እና ደቡብ አፍሪካ ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ በቀጣይ የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለምታደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፤ የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም የፊታችን ረቡዕ መስከረም 12/2014ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት የሚያደርጉ ሲሆን፤ የቡድኑ አባላት የተለያዩ የጤና ምርመራዎችን ካደረጉ በኋላ ዝግጅታቸውን ከመስከረም 14/2014ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ የሚያከናውኑ ይሆናል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ከዚህ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።
ግብ ጠባቂዎች
- ተክለማሪያም ሻንቆ——–ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ
- ጀማል ጣሰው———- አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
- ፋሲል ገ/ሚካኤል —–ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
ተከላካዮች
- አስራት ቱንጆ ———- ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
- ሱሌማን ሀሚድ——– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
- ረመዳን የሱፍ ———-ወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
- ደስታ ዮሀንስ———— ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
- ያሬድ ባዬህ————- ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
- አስቻለው ተመነ——— ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
- ምኞት ደበበ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
- መናፍ አወል———ባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
አማካዮች
- አማኑኤል ዮሀንስ——–ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
- ይሁን እንዳሻው——–ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
- ጋቶች ፓኖም ———-ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
- መሱድ መሀመድ——– ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
- ሱራፌል ዳኛቸው——– ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
- ታፈሰ ሰለሞን———– ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
- ሽመክት ጉግሳ———- ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ
- ሽመልስ በቀለ———– ኤል ጉና እግር ኳስ ክለብ
አጥቂዎች
- አማኑኤል ገ/ሚካኤል—ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
- ጌታነህ ከበደ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ
- አቤል ያለው ———– ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ
- ቸርነት ጉግሳ———- ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
- መስፍን ታፈሰ———– ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
- አቡበከር ናስር ———— ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ