• News
  • October 14, 2021
ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል:: ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል:: የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል…