ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል:: ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል:: የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
ከመስከረም 15 – 30/ 2014 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን የደቡብ ሱዳኑ ተጋባዥ ክለብ በምድብ አንድ ይወዳደራል:: ምድብ አንድ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ…