የፓርቴይ ‹‹መነጠል›› የሚያስከትለው ጣጣ

(በአቤል ጀቤሳ-ከአትሌቲክ የተወሰደ) መድፈኞቹ ክሪስታል ፓላስን በገጠሙበት ጨዋታ ጎልቶ የታየው የቶማስ ፓርቴይ ክህሎት የተጋጣሚ ተጫዋቾችን በቀላሉ የሚያልፍበት መንገድ ነበር ፡፡ የተጋጣሚ ቡድን ተጫዋቾች ሊያደርጉ የሚችሉትን እንቅስቃሴ አስቀድሞ በመገመት በቀላሉ ዞሮ…