ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል

  • News
  • October 14, 2021
  • 0 Comments

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል::

ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል::

የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል ተብሏል::

በውሉ መሰረት የቤቲካ አርማ በኢትዮጵያ ቡና ማልያ ላይ ያርፋል::

Girmachew Kebede

Related Posts

St. George wins the City Cup 

Ethiopia’s oldest and most successful club St. George have added another trophy to their cabinet by winning the 19th edition of the Addis Ababa City Cup. This is the club’s…

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

© Getty Images ኢትዮጵያዊቷ ሐዊ ፈይሳ በባንክ ኦፍ አሜሪካ ቺካጎ ማራቶን ባለድል ሆናለች። መገርቱ አለሙ ደግሞ በሁለተኛነት አጠናቅቃለች። ሐዊ ውድድሩን ያሸነፈችበት ጊዜ 2:14:56 ሲሆን የግሏ ምርጥ ሰዓት ነው።  የዓለም ማራቶን ሜጀር…

Leave a Reply

You Missed

St. George wins the City Cup 

St. George wins the City Cup 

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ