በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

የካፍ ከ15 ዓመት በታች የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ሻምፕዮና የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፍፃሜው ትፋለማለች።

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሦስተኛ ቀን ውሎውን በመጨረሻ የምድብ እና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ጨዋታዎቹን በድል ተወጥታለች።

በወንዶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ አጠናቀው በመለያ ምቶች ኢትዮጵያ 14-13 በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ ስታልፍ አስተናጋጇ ዩጋንዳን በፍጻሜው የምትገጥም ይሆናል። በዚህ ጨዋታ በድምሩ 30 የመለያ ምቶች ተመትተዋል።

በሴቶች አስተናጋጇ ዩጋንዳን የገጠመችው ኢትዮጵያ መደበኛውን ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በማጠናቀቅ በመለያ ምቶች 3-2 አሸንፋለች። በፍጻሜውም ከታንዛንያ ጋር ትፋለማለች።

Girmachew Kebede

Founder of Tilafok.com, Girmachew Kebede is a sports journalist with more than a decade of newsroom and on-air experience. He served as Deputy Editor-in-Chief at Ethio-Sport newspaper, was host and News Editor for the Bisrat Sport radio show, and worked as a football analyst with Kuas Meda. He co-created the Rigore sports show. He was also sports and political stringer for Voice of America’s Horn of Africa Service. His articles were selected among the Top 10 in Africa by the AIPS Sport Media Awards in 2018 and 2022.

Related Posts

የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

በበረከት ጸጋዬ 35ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ከታህሳስ 21 እስከ ጥር 10/2018) በሞሮኮ የሚካሄድ ሲሆን የወቅቱ ሻምፒዮን አይቮሪኮስት :ደቡብ አፍሪካ እና መሰል ሀገራት ከሚቀጥለው አመት የፊፋ የአለም ዋንጫ ቀደም ብለው በአህጉራዊ ውድድሩ…

ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

ግብጻዊው የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጫዋች ሞ ሳላህ ከሊዲሱ ጨዋታ መልስ በሰጠው አስተያየት መነጋገሪያ ሆኖ ከርሟል፡፡  “ 90 ደቂቃ ሙሉ ተጠባባቂ ወንበር ላይ መሆኔን ላምን አልችልም፡፡ ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ ነው ይህ…

You Missed

የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

ሞ ሳላህ ላይ እየተሰጡ ያሉ ትችቶች እንዴት ይታያሉ? 

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

Qatar to build 11 running tracks in 11 countries

Qatar to build 11 running tracks in 11 countries

በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ

ቀይ ቀበሮዎቹ ካታር ለመገኘት በሞሮኮ ይፋለማሉ