የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ችግር ምንድን ነው?

ለሁለተኛ ተከታታይ አለም ዋንጫ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ከምድብ ማለፍ አቅቶት በጊዜ ተሰናብቷል፡፡ ከ2018 በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ከምድብ ሳያልፍ የቀሩት 1938 አ.ም ነበር፡፡ ለረጅም ጊዜያት የውድድሮች የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የመድረስ ልምድ…

የአለም ዋንጫ ቤተኞች እነማን ናቸው?

by Bereket Tsegaye አለም በጉጉት የሚጠብቀውና የፕላኔታችን ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር እንደሆነ የሚታመነው የአለም ዋንጫ በሚጢጢዋና የባህረ ሰላጤዋ እንቁ በሆነችው ካታር ሊጀመር በእጅጉ ተቃርቧል። በነዳጅ ሃብት የፈረጠመችው ሃገር እስከዛሬ ታይቶ…

የካሳሜሮ አስደናቂ የእግር ኳስ ጉዞ

የሬያል ማድሪድ ሃላፊዎች ከ ብራዚል የመጣው ደቃቃ ጠይም ልጅ ፊት ተቀምጠዋል። የውሰት ውሉን ፊርማ ተፈራርሞ ለ ሪያል ማድሪድ ካስቲያ(ሁለተኛ ቡድን) ለመጫወት ተስማምቷል። ምን እንደሚሰማው ጠየቁት፤ “አምስት ጨዋታዎችን ለዋናው ቡድን እንድጫወት እድል ስጡኝ እና ብቃቴን ታዩታላቹ፣ መጫወት…

ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን 2021

በረከት ፀጋዬ ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን 2021 በአፍሪካ ትልቁ የውድድር መድረክ ሲሆን ከአለም አቀፍ የእግር ካስ ውድድሮች አለም ዋንጫና አውሮፓ ዋንጫ ቀጥሎ ሶስተኛው ትልቅ እግር ኳሳዊ ውድድር ነው። ካፍ…