የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሔራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ አራት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ አራት ግብፅ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን፣ ጊኒ ቢሳው  ተሳትፎ፡ 25ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት: ሻምፒዮን (1957፣59፣86፣98፣2006፣08፣10) አሰልጣኝ፡ ካርሎስ ኬሮዥ  ኮከብ ተጫዋች፡ ሞሃመድ ሳላህ ምን ይጠብቃሉ፡ ግብፅ የአፍሪካ ዋንጫ የምንጊዜውም ውጤታማ ቡድን…