በአፍሪካ ትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ሻምፕዮና የሴካፋ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ለፍጻሜ አለፈች

የካፍ ከ15 ዓመት በታች የአፍሪካ ትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ሻምፕዮና የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በፍፃሜው ትፋለማለች። በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የሦስተኛ ቀን ውሎውን በመጨረሻ የምድብ እና የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…