ለ25 ዓመታት የተገነባ ራዕይ:- ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ብሄራዊ ፋይዳው

(በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ) የ25ኛ ዓመቱን ያከበረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባለፈው ዕሁድ በደመቀ እና በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። የዚህ ተቋም የ25 ዓመት ጉዞው ብሄራዊ አንድምታ ጥልቅ እና ዘርፈ ብዙ ነው። ታሪካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣…

“ተጫዋቾቼ እንዲጣሉ እፈልጋለሁ” ዴቪድ ሞይስ 

ሰኞ ምሽት በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኤቨርተን ማንችስተር ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፈዋል:: በዚህ ጨዋታ ትኩረት የሳበው ክስተት የኢድሪሳ ጋና ጌይ ቀይ ካርድ ነበር:: ሴኔጋላዊው አማካይ የቡድን አጋሩ የሆነውን…

ይስማው ድሉ እና መልክናት ውዱ የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር አሸነፉ

ይስማው ከሁለቱ አሸናፊዎች የበለጠ አሳማኝ የነበረ ሲሆን ፤ ውድድሩን በ28 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ አጠናቋል። ይህም በ2006 ዓ.ም በድሪባ መርጋ ከተመዘገበው የውድድሩ ሪከርድ (28፡16) በ9 ሰከንድ ብቻ ዘግይቶ አጠናቋል። ይህ ድሉ…

ባንክ ኦፍ አሜሪካ እና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአጋርነት ለመስራት ተስማሙ

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እ.አ.አ. ከ2026 ጀምሮ ከባንክ ኦፍ አሜሪካ ጋር አብረው ለመስራት የበርካታ ዓመታት የአጋርነት ስምምነት ማድጋቸውን ዛሬ አሳውቋል፡፡ አጋርነቱ ባንኩ በረዥም ርቀት ሩጫ ላይ የነበረውን ግዙፍ እንቅስቃሴ ከአፍሪካ እጅግ…

ኒኮ ዋልተማደ- በወሳኝ ሰአት የተገኘ አጥቂ

የጀርመን ብሄራዊ ቡድን የ2014ቱን የአለም ዋንጫ ካሸነፉ ማግስት አንድ ከባድ ነገርን መጋፈጥ ነበረባቸው:: ኑሮ ያለድንቁ አጥቂ ሚሮስላቭ ክሎዘ! በአሁኑ ሰአት በጀርመን ሁለተኛ ዲቪዚዮን የቡንደስሊጋ ዋንጫን ብዙ ጊዜ በማሸነፍ ሁለተኛ ላይ…

የኃይሌ ተፎካካሪዎች በታላቁ ሩጫ. . .

ከኬንያ አንጋፋ የረጅም ርቀት ሩጫ አትሌቶች መካከል ሦስቱ – ፖል ቴርጋት፣ ዳንኤል ኮመን እና ሞሰስ ታኑይ – እሁድ ህዳር 14 ቀን 2018 በሚካሄደው የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም…

“ ኳስ ማቀበል አርት እንደሆነ ከጄራርድ እና አሎንሶ ተምሬአለሁ” ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ

የቀድሞ ክለቡን ሊቨርፑል በማክሰኞ ምሽት የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የሚገጥመው ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በልጅነቱ ወቅት ስቴቨን ጄራርድ እና ዣቢ አሎንሶን ያደንቅ እንደነበር ተናግሯል፡፡ አርኖልድ ይህንን የተናገረው ከአማዞን ፕራይም ጋር በነበረው ቆይታ…

በታላላቆቹ የአውሮፓ ሊጎች ግቦችን እያመረቱ ያሉ አምስት ተጫዋቾች

በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአምስቱ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች ከዚህ በፊት በግብ አስቆጣሪነታቸው የሚታወቁት ተጫዋቾች አሁንም ግብ ማምረታቸውን ቀጥለውበታል፡፡ እንደሀሪ ኬን ፤ አርሊንግ ሀላንድ እና ኪሊያን ምባፔ ያሉ ተጫዋቾች በርካታ ግቦችን በማስቆጠር…

ለ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ያለፉት ሀገራት እነማን ናቸው?

በፊፋ የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ውድድሮች እየተካሄዱ ሲሆን ከአውሮፓ እግር ኳስ ማሀበር እና ሰሜን እና መካከለኛው አሜሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን አባላት በስተቀር ሌሎቹ ኮንፌዴሬሽኖች በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ውድድር…

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

© Getty Images ኢትዮጵያዊቷ ሐዊ ፈይሳ በባንክ ኦፍ አሜሪካ ቺካጎ ማራቶን ባለድል ሆናለች። መገርቱ አለሙ ደግሞ በሁለተኛነት አጠናቅቃለች። ሐዊ ውድድሩን ያሸነፈችበት ጊዜ 2:14:56 ሲሆን የግሏ ምርጥ ሰዓት ነው።  የዓለም ማራቶን ሜጀር…