ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ህዳር 14 ቀን በሚደረገው የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ. ላይ ለሚያሸንፉ አትሌቶች በድምሩ ከ1.8ሚሊዮን ብር በላይ ሊሸልም ነው። ከ2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአለም አትሌቲክስ…

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ

የ2025 አፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ የዘንድሮ የክብር ተሸላሚዎች ታውቀዋል። ይህ አመታዊ የእውቅና ሽልማት ስነ ስርአት በሙያቸው ታላቅ ሥራ የሰሩ ግለሰቦችን ለማክበር የሚሰናዳ ነው። በየአመቱ ከስፖርት፣ ከስነ ጥበብና ከቢዝነስ ዘርፎች ለማህበረሰቦቻቸው ላበረከቱት…

የሁለት ዝግጅቶች ወግ

የቶኪዮው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና የሴቶች የ10000ሜ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤቷ ቢያትሪስ ቼቤት ከአራት ሳምንታት በፊት በዳይመንድ ሊግ 1500ሜ ሮጣለች። ቼቤት በተለምዶ የ1500ሜ ራጭ አይደለችም። በኬንያ ሻምፕዮና፡ የጦር ሰራዊቱ ውድድር ወይም ለዓለም…

ፕሪሚየር ሊግ ወይንስ ሱፐር ሊግ? 

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ ዝውውር ከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ አውጥተዋል::  በትላንትናው እለት በተጠናቀቀው የክረምት የዝውውር መስኮት የእንግሊዝ ክለቦች በከፍተኛ   ልዩነት ከሌሎች ሊጎች በላይ ለዝውውር ገንዘብ አውጥተዋል::  ከዚህ በፊት በ2022-23 የውድድር…

አዲሱ የአሎንሶ አብዮት; የጨዋታ ቁጥጥር እና ከኳስ ውጪ የተጨዋቾች ሚና

ከላይ የተጠቀሱት ሃሳቦች አውሮፓ ውስጥ ላሉ ታላላቅ ክለቦች እና አሰልጣኞቻቸው አዲስ ነገር አይደሉም:: በእግርኳስ ከፍ ባለው ልህቀት ደረጃ ላይ የደረሱ አሰልጣኞች ዋነኛ አላማቸው የጨዋታውን አካሄድ መቆጣጠር ነው:: ይህም ተጋጣሚን አጨዋወቱን…

ፌዴሬሽኑ እና የሊግ ተሳታፊዎችን ቁጥር ማሳደግ

ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሲዳማ ቡና የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት /ካስ/ የፅሁፍ ምልልስ የተረዳሁት ነገር ፌዴሬሽኑ የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን 20 ለማድረግ ያቀረበው ምክንያት ምንም አይነት ህጋዊ መሰረት የሌለው መሆኑን…

ሁለቱ የኢትዮጵያ ክለቦች በአፍሪካ መድረክ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ኢትዮጵያ መድን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ የዛንዚባሩን ክለብ ምላንዴግ ይገጥማሉ:: የመጀመሪያ ጨዋታቸውንም በሜዳቸው ያደርጋሉ። ኢትዮጵያ መድን አሸናፊ ከሆኑ በሁለተኛው ዙር ከፒራሚድስ እና…

በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ዙሪያ የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ምን ይላል?

ከአራት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን “የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ” በሚል በኢትዮጵያ ዋንጫ ያገኘው ድል ተሰርዞ በፎርፌ እንዲሽነፍ እና የቀጣዩ የውድድር ዘመን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…

አለም አትሌቲክስ እና የሴቶች የፆታ ምርመራ ጉዳይ

ባለፈው አመት በፓሪስ በተካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር አልጄሪያዊቷ አትሌት ኢማን ካሊፍ ከፆታ ተገቢነት አንፃር በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱባት እንደነበር የሚታወስ ነው::  ከዚህ በመቀጠልም በሌሎች ውድድሮች ለመሳተፍ ግዴታ ምርመራ ማድረግ እንዳለባት የሚገልፁ ደንቦች…

አስተያየት፡ ነጋዴ ክለቦች እንዲኖሩን

አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ክለቦች በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚተዳደሩ ናቸው:: ነገር ግን መንግስት ለክለቦች ቀጥተኛ በጀት መስጠት ቀስ በቀስ ማቆም እንዳለበት አምናለሁ። ምክንያቱም በምቹ ሁኔታዎች ውስጥ ክለቦች የራሳቸውን ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ይህም…