“ተጫዋቾቼ እንዲጣሉ እፈልጋለሁ” ዴቪድ ሞይስ 

ሰኞ ምሽት በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኤቨርተን ማንችስተር ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፈዋል:: በዚህ ጨዋታ ትኩረት የሳበው ክስተት የኢድሪሳ ጋና ጌይ ቀይ ካርድ ነበር:: ሴኔጋላዊው አማካይ የቡድን አጋሩ የሆነውን ማይክል ኪን በጥፊ ተማቷል:: 

” ተጫዋቾቼ እንዲጣሉ እፈልጋለሁ:: ስህተት በሚሰራበት ወቅት ምላሽ የሚሰጥ ሰው ያስፈልጋል” በማለት የኤቨርተኑ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል:: አሰልጣኙ አክለውም ዳኛው  ነገሩን ቀስ ብለው ቢያዩት ይመኙ እንደነበር ሆኖም ግን በህጉ መሰረት ቀይ ካርድ መሆኑን አምነዋል:: 

ጋና ጌይ በማህበራዊ ሚዲያ ገፁ ላሳየው ባህሪ ይቅርታን ጠይቋል:: 

  • Brook Genene

    Brook is a football writer who focuses on sports injuries. He has previously written on local sports for Soccer Ethiopia and Ethiopian Business Review magazine.

    Related Posts

    Diribe Welteji banned for two years

    The Court of Arbitration for Sport (CAS) has partially upheld an appeal by World Athletics against the Ethiopian National Anti-Doping Office (ETH-NADO) and middle-distance runner Diribe Welteji Kejelcha (Ethiopia). Ms…

    ጆን ቴሪ በቼልሲ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ምርጫ ማዘኑን ገልጿል

    የቀድሞው የቼልሲ የመሀል ተከላካይ ጆን ቴሪ ጥር ላይ በተሰናበቱት አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ምትክ የጊዜያዊ አሰልጣኝነት እድል ባለማግኘቱ ደስተኛ እንዳልሆነ ገልጿል፡፡  ጆን ቴሪ በቼልሲ አካዳሚ በበጎ ፈቃድ አሰልጣኝነት በወር ሁለት ቀን…

    You Missed

    Ethiopia Bunna appoints new chairman 

    Ethiopia Bunna appoints new chairman 

    Diribe Welteji banned for two years

    Diribe Welteji banned for two years

    ጆን ቴሪ በቼልሲ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ምርጫ ማዘኑን ገልጿል

    ጆን ቴሪ በቼልሲ ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ምርጫ ማዘኑን ገልጿል

    የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

    የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

    ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች

    ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች

    የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ

    የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዳሰሳ