ሊቨርፑል ወደ’ንግስናው’ ተመልሷል
“My greatest challenge is not what’s happening at the moment, my greatest challenge was knocking Liverpool right off their f*g perch. And you can print that” ይህን ያሉት ሰር አሌክስ…
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ድህረ ጨዋታ ሀሳቦች
written by Leoul Tadesse የዘንድሮ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ለእኩል የቀረበ እድል ያላቸውን ቡድኖችን አገናኝቷል። አራቱም ቡድኖች የተለያየ የአጨዋወት ማንነት ያላቸው ቡድኖች መሆናቸውም ጨዋታዎቹን አጓጊ ያደርጋቸዋል። ተፋላሚዎቹን የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር…







