ለ25 ዓመታት የተገነባ ራዕይ:- ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያና ብሄራዊ ፋይዳው
(በዶ/ር ጋሻው ዘርጋው አብዛ) የ25ኛ ዓመቱን ያከበረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባለፈው ዕሁድ በደመቀ እና በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። የዚህ ተቋም የ25 ዓመት ጉዞው ብሄራዊ አንድምታ ጥልቅ እና ዘርፈ ብዙ ነው። ታሪካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣…
የሁለት ዝግጅቶች ወግ
የቶኪዮው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና የሴቶች የ10000ሜ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤቷ ቢያትሪስ ቼቤት ከአራት ሳምንታት በፊት በዳይመንድ ሊግ 1500ሜ ሮጣለች። ቼቤት በተለምዶ የ1500ሜ ራጭ አይደለችም። በኬንያ ሻምፕዮና፡ የጦር ሰራዊቱ ውድድር ወይም ለዓለም…
አስተያየት፡ አጨዋወቱ ኖሮ ተጫዋቾች ሳይኖሩ እንዳይቀሩ
ሰሞኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኖቻችንን አጨዋወት ለመወሰን ከአሰልጣኞቻችን ጋር ሊመክር ነበር። ጥሩ ጅምር ይመስለኛል። ሆኖም ከዶሮዋና ከእንቁላሏ አይነት ክርክር ውስጥ መግባት ባልፈልግም ፌዴሬሽኑ ጊዜውን በቅድሚያ የሚሰጠው የተጫዋቾች ልማት…
የፌዴሬሽኖች ምርጫ ከግለሰብ በላይ እንዲሆን. . .
ሰሞኑን በፌዴሬሽኖች የፕሬዚደንት እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫዎች አወዛጋቢ ጉዳዮች ሲነሱ ተመልክተናል። በእርግጥ አንደኛው ተወዳዳሪ ከሌላኛው በችሎታ የተሻለ ስለሚሆን ባለው የስፖርት አደረጃጀት ውስጥ እገሌ ከእገሌ የተሻለ ለውጥ ማምጣት ይችላል። ሆኖም ስር…
Mulugeta Mihret’s comments send a message to all Ethiopian clubs
On the opening day of the 27th match day of the Ethiopian Premier League Wolkite Ketema played against Ethiopia Bunna. The capital city club came out 4-0 winners in an…
Dubai Marathon 2024: Three Talking Points
Dubai, 05, Jan, 2024. The 23rd edition of the Dubai Marathon, one of the first Gold-label marathons of the calendar year, will take place on January 07, 2023. 20,000 runners…
የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ችግር ምንድን ነው?
ለሁለተኛ ተከታታይ አለም ዋንጫ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ከምድብ ማለፍ አቅቶት በጊዜ ተሰናብቷል፡፡ ከ2018 በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ከምድብ ሳያልፍ የቀሩት 1938 አ.ም ነበር፡፡ ለረጅም ጊዜያት የውድድሮች የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የመድረስ ልምድ…
Why Qatar 2022 will be the best World Cup
We’ve finally arrived after twelve years of long wait. The World Cup will begin on November 20 in Qatar. This World Cup will be unlike any other. It is the…











