ፕሪሚየር ሊግ ወይንስ ሱፐር ሊግ?
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ ዝውውር ከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ አውጥተዋል:: በትላንትናው እለት በተጠናቀቀው የክረምት የዝውውር መስኮት የእንግሊዝ ክለቦች በከፍተኛ ልዩነት ከሌሎች ሊጎች በላይ ለዝውውር ገንዘብ አውጥተዋል:: ከዚህ በፊት በ2022-23 የውድድር…