ቤቲካ የኢትዮጵያ ቡና የማልያ ላይ ስፖንሰር ይሆናል
ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከስፖርት አወራራጅ ድርጅቱ ቤቲካ ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል:: ስምምነቱ ለአምስት ዓመት ይቆያል:: ውሉ በመጀመሪያው አመት ለኢትዮጵያ ቡና ስድስት ሚሊዮን ብር ያስገኝለታል:: የገንዘቡ መጠን በየዓመቱ በውይይት ይጨምራል…
ለኤሊት የጨዋታ አመራሮች የኢንተርናሽናል ዳኝነት ደረጃ ፈተና ተሰጠ
(እግር ኳስ ፌዴሬሽን) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማትና አስተዳዳር ዳይሬክቶሬት ከዳኞች ልማት ኮሚቴ ጋር በመቀናጀት በ2022 የውድድር ዘመን በኢንተርናሽናል ደረጃ እግር ኳስን መምራት የሚችሉ ዳኞችን ለመለየት ለ12 ኤሊት ወንዶችና…





