ፕሪሚየር ሊግ ወይንስ ሱፐር ሊግ? 

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በክረምቱ ዝውውር ከ3 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ አውጥተዋል::  በትላንትናው እለት በተጠናቀቀው የክረምት የዝውውር መስኮት የእንግሊዝ ክለቦች በከፍተኛ   ልዩነት ከሌሎች ሊጎች በላይ ለዝውውር ገንዘብ አውጥተዋል::  ከዚህ በፊት በ2022-23 የውድድር…

ሪያል ማድሪድ ከአርሰናል: ቅድመ ጨዋታ ነጥቦች

በዛሬው ጨዋታ አርሰናል ከታክቲካዊ ነገሮች በላይ ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት የሚያስፈልገው ይመስለኛል።̏ ቀጣዩን የምፅፈው ዳኞች ለማድሪድ ያደላሉ ለማለት አይደለም። ሆኖም ትልልቆቹ ቡድኖች በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የ50፣ 50 የዳኛ ውሳኔዎች…

የፓርቴይ ‹‹መነጠል›› የሚያስከትለው ጣጣ

(በአቤል ጀቤሳ-ከአትሌቲክ የተወሰደ) መድፈኞቹ ክሪስታል ፓላስን በገጠሙበት ጨዋታ ጎልቶ የታየው የቶማስ ፓርቴይ ክህሎት የተጋጣሚ ተጫዋቾችን በቀላሉ የሚያልፍበት መንገድ ነበር ፡፡ የተጋጣሚ ቡድን ተጫዋቾች ሊያደርጉ የሚችሉትን እንቅስቃሴ አስቀድሞ በመገመት በቀላሉ ዞሮ…