ትዕግስት አሰፋ የራሷን የማራቶን ክብረ ወሰን አሻሽላለች 

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን በ2ሰአት 15 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በመጨረስ የራሷን የሴቶች ብቻ ክብረ ወሰን ማሻሻል ችላለች፡፡ 

ትዕግስት የ3 ጊዜ የኦሎምፒክ አሸናፊዋን ሄለን ኦቢሪ እና የ2021 የለንደን ማራቶችን አሸናፊዋን ጆይሲሊን ጄፖሴኪ በማስከተል ነው ውድድሩን ማሸነፍ የቻለችው፡፡ 

“ የራሴን ክብረወሰን በማሻሻሌ እና በድጋሚ በለንደን በማሸነፌ ደስተኛ ነኝ” በማለት ትዕግስት ከውድድሩ በኋላ ተናግራለች፡፡ “ ለስኬቴ የተለየ ሚስጥር የለም፡፡ ጠንክሬ ሰርቻለሁ በዛም ምክንያት ማሸነፍ ችያለሁ” በማለት አክላለች፡፡

የዚህ አመት ውድድር ከሌላው ጊዜ በተለየ ጠንካራ እንደነበር እና ከሄለን እና ጆይሲሊን ከባድ ፉክክር እንደገጠማት ትዕግስት ገልጻለች፡፡ 

  • Brook Genene

    Brook is a football writer who focuses on sports injuries. He has previously written on local sports for Soccer Ethiopia and Ethiopian Business Review magazine.

    Related Posts

    የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀመረ።

    ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ የ2019 ዓ.ም. ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባን በይፋ አስጀምሯል። ውድድሩ እሑድ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት በታሪኩ ከፍተኛውን 60,000…

    Senaf Wakuma joins Simba Queens in Tanzania

    Ethiopian striker Senaf Wakuma has made the move to Tanzanian outfit Simba Queens on a one-year contract.  Senaf has had a successful time in the Ethiopian Women’s Premier League, where…

    You Missed

    የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀመረ።

    የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ ምዝገባ ዛሬ በይፋ ተጀመረ።

    Senaf Wakuma joins Simba Queens in Tanzania

    Senaf Wakuma joins Simba Queens in Tanzania

    የጀርመን ስንብት ሲቃኝ

    የጀርመን ስንብት ሲቃኝ

    Gudaf Tsegay banned for four months

    Gudaf Tsegay banned for four months

    Ethiopia U17 to Face Mozambique in World Cup Play-Off

    Ethiopia U17 to Face Mozambique in World Cup Play-Off

    Ethiopia Learns Fate in AFCON 2027 Qualification Draw

    Ethiopia Learns Fate in AFCON 2027 Qualification Draw