ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

© Getty Images

ኢትዮጵያዊቷ ሐዊ ፈይሳ በባንክ ኦፍ አሜሪካ ቺካጎ ማራቶን ባለድል ሆናለች።

መገርቱ አለሙ ደግሞ በሁለተኛነት አጠናቅቃለች።

ሐዊ ውድድሩን ያሸነፈችበት ጊዜ 2:14:56 ሲሆን የግሏ ምርጥ ሰዓት ነው። 

የዓለም ማራቶን ሜጀር አካል የሆነ ውድድር ስታሸንፍም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። 

ሐዊ ባለፈው ዓመት የፍራንክፈርት ማራቶንን ማሸነፏ ይታወሳል። 

Girmachew Kebede

Related Posts

St. George wins the City Cup 

Ethiopia’s oldest and most successful club St. George have added another trophy to their cabinet by winning the 19th edition of the Addis Ababa City Cup. This is the club’s…

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

Winners of the 2025 Sofi Malt Great Ethiopian Run 10km International Race will receive record-breaking prize money, organizers have announced. A total prize pool of ETB 1.8 million will be…

You Missed

St. George wins the City Cup 

St. George wins the City Cup 

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

ሐዊ የቺካጎ ማራቶንን አሸነፈች

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

Great Ethiopian Run Winners to Receive Record Prize Money

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

Ethiopia’s Shure Demise Seeks Third Victory at TCS Toronto Waterfront Marathon

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑ