አለም አትሌቲክስ እና የሴቶች የፆታ ምርመራ ጉዳይ
ባለፈው አመት በፓሪስ በተካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር አልጄሪያዊቷ አትሌት ኢማን ካሊፍ ከፆታ ተገቢነት አንፃር በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱባት እንደነበር የሚታወስ ነው:: ከዚህ በመቀጠልም በሌሎች ውድድሮች ለመሳተፍ ግዴታ ምርመራ ማድረግ እንዳለባት የሚገልፁ ደንቦች…
አስተያየት፡ ነጋዴ ክለቦች እንዲኖሩን
አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ክለቦች በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚተዳደሩ ናቸው:: ነገር ግን መንግስት ለክለቦች ቀጥተኛ በጀት መስጠት ቀስ በቀስ ማቆም እንዳለበት አምናለሁ። ምክንያቱም በምቹ ሁኔታዎች ውስጥ ክለቦች የራሳቸውን ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ይህም…
ዋልያዎቹ በአሜሪካ: የነገ ተጫዋቾችን ፍለጋ?
እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ትውልዳቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዝ ተጫዋቾችን ለብሔራዊ ቡድን እንዲጫወቱ ጥረት ማድረግ ከጀመረ ቆይቷል:: ለዚህም ይረዳው ዘንድ ከ “አማካሪ/ጉዳይ አስፈፃሚ” ጋር ለመስራት መስማማቱ ይታወሳል:: አማካሪው ሌሎች ስራዎችንም እንደሚሰራ ልብ ይሏል::…
አሞሪም፦ ራስን በጥይት መምታት?
ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ራሳቸውን ያረጋገጡ ተጫዋቾችን ቢያዘዋውርም ቡድኑ ግን በዘላቂነት የሚሻሻል አይመስልም። የእዚህ ዋናው ምክንያት ደግሞ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ቡድኑን ኳስ ከኋላ እንዲመሰርት የሚያደርግበት መንገድ ነው። መነሻ (ይህ አጭር…
አስተያየት፡ አጨዋወቱ ኖሮ ተጫዋቾች ሳይኖሩ እንዳይቀሩ
ሰሞኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኖቻችንን አጨዋወት ለመወሰን ከአሰልጣኞቻችን ጋር ሊመክር ነበር። ጥሩ ጅምር ይመስለኛል። ሆኖም ከዶሮዋና ከእንቁላሏ አይነት ክርክር ውስጥ መግባት ባልፈልግም ፌዴሬሽኑ ጊዜውን በቅድሚያ የሚሰጠው የተጫዋቾች ልማት…










