amharic

ከራባት እስከ አጋዲር፡ AFCON 2025ን የሚያስተናግዱ ዘጠኝ ስታዲየሞች

በበረከት ጸጋዬ ሞሮኮ የ AFCON 2025 ን በስድስት አስተናጋጅ ከተሞች ውስጥ ባሉ ዘጠኝ ስታዲየሞች እያስተናገደች...

ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች

የአፍሪካ የትምህርት ቤቶች እግር ኳስ ውድድር የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ሁለተኛ...

አዲሱ የአሎንሶ አብዮት; የጨዋታ ቁጥጥር እና ከኳስ ውጪ የተጨዋቾች ሚና

ከላይ የተጠቀሱት ሃሳቦች አውሮፓ ውስጥ ላሉ ታላላቅ ክለቦች እና አሰልጣኞቻቸው አዲስ ነገር አይደሉም:: በእግርኳስ ከፍ...

አስተያየት፡ አጨዋወቱ ኖሮ ተጫዋቾች ሳይኖሩ እንዳይቀሩ

ሰሞኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድኖቻችንን አጨዋወት ለመወሰን ከአሰልጣኞቻችን ጋር ሊመክር ነበር። ጥሩ ጅምር...

አስተያየት፡ ነጋዴ ክለቦች እንዲኖሩን

አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ክለቦች በመንግስት ቀጥተኛ በጀት የሚተዳደሩ ናቸው:: ነገር ግን መንግስት ለክለቦች ቀጥተኛ በጀት መስጠት...

አሞሪም፦ ራስን በጥይት መምታት?

ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ራሳቸውን ያረጋገጡ ተጫዋቾችን ቢያዘዋውርም ቡድኑ ግን በዘላቂነት የሚሻሻል አይመስልም። የእዚህ ዋናው...

አለም አትሌቲክስ እና የሴቶች የፆታ ምርመራ ጉዳይ

ባለፈው አመት በፓሪስ በተካሄደው የኦሎምፒክ ውድድር አልጄሪያዊቷ አትሌት ኢማን ካሊፍ ከፆታ ተገቢነት አንፃር በርካታ ጥያቄዎች...

ኒኮ ዋልተማደ- በወሳኝ ሰአት የተገኘ አጥቂ

የጀርመን ብሄራዊ ቡድን የ2014ቱን የአለም ዋንጫ ካሸነፉ ማግስት አንድ ከባድ ነገርን መጋፈጥ ነበረባቸው:: ኑሮ ያለድንቁ...

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለአትሌቶች ከፍተኛውን ሽልማት ሊያበረክት ነው

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ህዳር 14 ቀን በሚደረገው የ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ...