Why Qatar 2022 will be the best World Cup

We’ve finally arrived after twelve years of long wait. The World Cup will begin on November 20 in Qatar. This World Cup will be unlike any other. It is the…

የካሳሜሮ አስደናቂ የእግር ኳስ ጉዞ

የሬያል ማድሪድ ሃላፊዎች ከ ብራዚል የመጣው ደቃቃ ጠይም ልጅ ፊት ተቀምጠዋል። የውሰት ውሉን ፊርማ ተፈራርሞ ለ ሪያል ማድሪድ ካስቲያ(ሁለተኛ ቡድን) ለመጫወት ተስማምቷል። ምን እንደሚሰማው ጠየቁት፤ “አምስት ጨዋታዎችን ለዋናው ቡድን እንድጫወት እድል ስጡኝ እና ብቃቴን ታዩታላቹ፣ መጫወት…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ ስድስት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ ስድስት ቱኒዝያ፣ ማሊ፣ ሞሪታንያ፣ ጋምቢያ ቱኒዝያ ● ተሳትፎ፡ 20ኛ ጊዜ ● ምርጥ ውጤት፡ ሻምፒዮን (2004) ● አሰልጣኝ፡ ሞንድሄር ኬባይር ● ኮከብ ተጨዋች፡ ሃኒባል መጅብሪ ምን ይጠብቃሉ፡ የአለም…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ አምስት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ አምስት አልጄሪያ፣ ሴራሊዮን፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ አይቮሪኮስት  አልጄሪያ  ተሳትፎ: 19ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት፡ ሻምፒዮን (1990፣2019) አሰልጣኝ፡ ጀማል ቤልማዲ ኮከብ ተጫዋች፡ ሪያድ ማህሬዝ ምን ይጠብቃሉ፡ አልጄሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ክብራቸውን ለማስጠበቅ ብቻ…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሔራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ አራት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ አራት ግብፅ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን፣ ጊኒ ቢሳው  ተሳትፎ፡ 25ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት: ሻምፒዮን (1957፣59፣86፣98፣2006፣08፣10) አሰልጣኝ፡ ካርሎስ ኬሮዥ  ኮከብ ተጫዋች፡ ሞሃመድ ሳላህ ምን ይጠብቃሉ፡ ግብፅ የአፍሪካ ዋንጫ የምንጊዜውም ውጤታማ ቡድን…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ ሶስት)

በረከት ፀጋዬ ምድብ ሶስት ሞሮኮ፣ ጋና፣ ጋቦን፣ ኮሞሮስ  ሞሮኮ ተሳትፎ፡  18ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት፡ ሻምፒዮን (1976) አሰልጣኝ፡ ቫሂድ ሃሊልሆድዚች ኮከብ ተጨዋች፡  አሽራፍ ሃኪሚ ምን ይጠብቃሉ፡ ከ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ስንበት መልስ ወደ…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሔራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ 2)

በረከት ፀጋዬ ምድብ ሁለት ሴኔጋል፣ ጊኒ፣ ዚምባቡዌ፣ ማላዊ ሴኔጋል  ተሳትፎ፡  16ኛ ጊዜ ምርጥ ውጤት፡ የፍፃሜ ተፋላሚ (2002፣ 2019) አሰልጣኝ፡ አሊዩ ሲሴ ኮከብ ተጨዋች፡ ሳይዶ ማኔ ምን ይጠብቃሉ፡ የቴራንጋ አንበሶቹ አሁንም የውድድሩ ከፍተኛ ተገማች…

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አጭር ምልከታ ( ምድብ 1)

በረከት ፀጋዬ 33ተኛው ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ በካሜሩን አስተናጋጅነት ከጥር 1-29 ይካሄዳል። አስተናጋጇ ሃገር ዋንጫውን በሃገራቸው ለማስቀረት ይፈልጋሉ። ለ33 ጨዋታዎች ያህል ያለመሸነፍ ጉዞ ላይ ያሉትና የወቅቱ የአፍሪካ ሻምፒዮኖች አልጄሪያ ቢያንስ…

ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን 2021

በረከት ፀጋዬ ቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን 2021 በአፍሪካ ትልቁ የውድድር መድረክ ሲሆን ከአለም አቀፍ የእግር ካስ ውድድሮች አለም ዋንጫና አውሮፓ ዋንጫ ቀጥሎ ሶስተኛው ትልቅ እግር ኳሳዊ ውድድር ነው። ካፍ…